
ለስርዓተ ምህዳር፣ ለአካባቢና የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ የሚረዱ ምቹ የሆኑ የዘላቂ ልማት ፖሊሲዎችና የህግ ማዕቀፎች እንዲወጡ፣ እንዲተገበሩና ማህበረሰቡ ለከባቢያዊ ፍትህ ትኩረት እንዲሰጥ በማድረግ የበለጸገና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ለቀጣዩ ትውልድ ማቆየት፡፡
|
|
![]() |
የስርዓተ ምህዳር ፍትህ በኢትዮጵያ አላማዎችን እና ተግባራትን በመቀበል ለምንሰራቸው ስራዎች የበኩሎን አስተዋፅኦ ማድረግ የሚችሉባቸው በርካታ መንገዶች አሉ፡፡ እነዚህም ስለአካባቢ ጥበቃ ከማራመድ፣ የልምድ ልውውጦችን ከማድረግ፣ አህጉራዊ የትብብር ማዕቀፎች ላይ አብሮ ከመስራት አልፎ፣ ደርጅቱ ሥራውን ለመስራት የሚያስፈልጉትን ሀብቶች መደገፍን እና ሌሎች አስፈላጊ ትብብሮችን ማድረግን ያካትታሉ፡፡

© Copyright 2026 Eco-justice Ethiopia | Environmental Justice