የአካባቢ ተሟጋች እና ማስተዋወቂያ

ይህ አካል በዋናነት የተቀየሰው የአካባቢ መበከል፣ የደንመጨፍጨፍ፣ የኢንዱስትሪ ብክለት፣ ብክነትና የአየርንብረት ለውጦችን ለመንግሥት ባለሥልጣናትን፣ የወረዳ ፣ የዞን ፣ የከተማ ፣…

ስልጠናዎችና የልምድ መጋራት

ድርጅቱ የሥልጠና መመሪያዎች በማዘጋጀት በአካባቢ መብቶች እና ግዴታዎች ላይ በቋሚነት ሥልጠናዎችን ለማዘጋጀት አቅዷል ፡፡ የሥልጠናው ዒላማ የተደረጉት ቡድኖች ከአጠቃላይ ሕብረተሰቡ…

የግንዛቤ ማስጨበጫ

የኢትዮጵያየ ህዝብ ብዛት አብዛኛዉ ወጣቶች ሲሆኑ ሀገሪቷ አማካኝ ዕድሜ 19.5 ብቻ ነዉ ፡፡ ስለሆነም ድርጅቱ ለወደፊቱ ውሳኔ ሰጪዎች የተቀመጠ ሥነ-ምህዳራዊ…

ምርምር እና ማማከር

ኢኮ-ጀስቲስ ኢትዮጵያ በአካባቢ፣ በአየር ንብረት፣ በስነ-ምህዳር እና በተፈጥሮ ሀብቶች አያያዝ የሕግ ስፋት ላይ ያተኮሩ ጥናቶችን ያደርጋል፡፡ በተጨማሪም ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት…

የትብብር ፕሮጀክቶች ድጋፍን መጠየቅ

የድርጅታችን የድርጊት መርሃግብር ዕቅዶችን ለመተግበር ለማገዝ እና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለመንደፍ እና ለማከናወን ድርጅቱ ከተለያዩ አካባቢያዊ ፣ ብሄራዊ እና ዓለም አቀፍ…

የአህጉራዊ ትብብር ድጋፍ መጠየቅ

ኢኮ-ጀስቲስ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ እና በመላው የአፍሪካ አህጉር ውስጥ ተጽዕኖዋን በጊዜው ለማሳደግ አቅዷል ፡፡ ድርጅቱ ይህንን ራዕይ በማየት የአካባቢ ፣…

Our Partners/ Affiliates