የድርጅታችን የድርጊት መርሃግብር ዕቅዶችን ለመተግበር ለማገዝ እና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለመንደፍ እና ለማከናወን ድርጅቱ ከተለያዩ አካባቢያዊ ፣ ብሄራዊ እና ዓለም አቀፍ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ድጋፍ ለመጠየቅ ይጥራል። በተለይም ድርጅቱ የአካባቢ ፣ የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽንን ከመሳሰሉ የመንግስት አካላት ጋር በመተባበር የታቀዱ የፕሮጀክት ሀሳቦችን ይነድፋል፣ እንዲሁም ከሲቪል ማህበራትእና ከግል ዘርፍ የመጡ ሌሎች አጋሮች ጋር በጋራ ይሰራል።

Our Partners/ Affiliates