|

🌍 Are you an Ethiopian youth (ages 15-29) with big ideas for a climate-just future? 💡
Here’s your chance to make a difference! Eco-Justice Ethiopia & Serve Global Youth Volunteer Network invite you to an essay competition to share your unique vision on tackling climate change. Whether inspired by indigenous knowledge or personal experiences, your voice matters! Participants can choose from two inspiring themes:
🌍 "My Vision for a Climate-Just Ethiopia"
🌱 "Climate Change Challenges and Opportunities: How I am Affected"
What’s in it for you? 🎉 Win up to 10,000 Birr and unlock awesome perks: 🎓 exclusive workshops, 🌟 national event spotlights, and your work published!
🌱 Your essay can be in Amharic or English—just keep it between 500 and 1500 words. Ready to make a difference? Submit your entry and be part of Ethiopia’s climate-just future!
Application period:- from August 10 to August 19
🔗 Register: https://lnkd.in/eBVJPa7N
|
|

ለወደፊቱ የአየር ንብረት ራዕይ ያለህ/ሽ ከ15-29 እድሜ ዉስጥ የምትገኝ ወጣት ኢትዮጵያዊ ነህ/ሽ?
እንግዲያውስ: 👀 የኛን የፅሁፍ ውድድር ይቀላቀሉ እና ሀሳብዎን ያካፍሉ!
💰 10,000 ብር ጨምሮ አስደናቂ ሽልማቶችንም አሸንፉ!
🌍 ሀገር በቀል እውቀትን ይመርምሩ እና የለውጡ አካል ይሁኑ!
📝 የመወዳደሪያ ጭብጦች: - ለኢትዮጵያ አየር ንብረት ፍትሀዊነት የእኔ ራዕይ ምንድን ነው? - በአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶች እና እድሎች ለኔ ምን አይነት አስተዋፅኦ ወይም ተፅዕኖ አድርጎል?
🏆 ሽልማቶች: 1ኛ ቦታ - 10,000 ብር 2ኛ ደረጃ - 5,000 ብር 3ኛ ደረጃ - 3,000 ብር
📢 ከፍተኛ 30 ጽሁፎች በቀጣይ በሚኖረን የአየር ንብረት ፍትህ አውደ ጥናት ላይ ለመሳተፍ እድል ይሰጣሉ እንዲሁም የምስክር ወረቀትም ይበረከትላቸዋል.
✨ ተጨማሪ ጥቅሞች: - ስራዎን በአገር አቀፍ ዝግጅት የማቅረብ እድል - በEJE ድህረ ገጽ እና በሌሎች መድረኮች ላይ ስራዎን የማስተዋወቅ እድል
🕰 የጊዜ ገደብ: ከነሃሴ 4 እስከ 13 ድረስ
🔗 ይመዝገቡ: https://lnkd.in/ePMS53Yf
|